በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

እኛን ለምን መረጣችሁ?

ምክንያቱም, የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/የህ/ስ/ማህበር አባላቶችን ወደ ተሻለ ኢንቨስትመንት በማሸጋገር የተሻለ ህይወትን እንዲኖሩ ስለምያደርግ ነው።

ምን የተለየ ያደርገናል?
  • የብድር አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር አባላት አዋጭነት ባለው የሥራ ዘርፍ ላይ እንዲማሩ በቂ የምክርና የስልጠና አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
  • በዘርፉ ሙያዊ ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን ይዘን ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
  • በማንኛውም ጊዜ እና ወቅት አባላት የፍላጎት ቁጠባ ወጪ የሚያደርጉበት አሰራር ዘርግተን አገልግሎት እየሰጠን በመሆኑ
  • Providing a fast and efficient system