የስልጠናና የማማከር አገልግሎት

የኢትዮ ጥሪት የቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ኀ/ሥ/ ማህበር አገልግሎቱን እና ተደራሽነቱን በማስፋት አባላቱን በሁለንተናዊ መልኩ እያገለገለ ይገኛል። የኢትዮ ጥሪት ከቁጠባና ብድር አገልግሎቶቹ በተጨማሪ አባላቱ ህይወታቸውን፣ ቤተሰባቸውን፣ ማህበረሰባቸውን እና አገራቸውን መለወጥ እንዲችሉ የተለያዩ ስልጠናዎችን እና የማማከር አገልግሎቶችን በማስጠት ላይ ይገኛል።