በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እኛን ለምን መረጣችሁ? ምክንያቱም, የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/የህ/ስ/ማህበር አባላቶችን ወደ ተሻለ ኢንቨስትመንት በማሸጋገር የተሻለ ህይወትን እንዲኖሩ ስለምያደርግ ነው። ምን የተለየ ያደርገናል? የብድር አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር አባላት አዋጭነት ባለው የሥራ ዘርፍ ላይ እንዲማሩ በቂ የምክርና የስልጠና አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑበዘርፉ ሙያዊ ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን ይዘን ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑበማንኛውም ጊዜ እና ወቅት አባላት የፍላጎት ቁጠባ ወጪ የሚያደርጉበት አሰራር ዘርግተን አገልግሎት እየሰጠን በመሆኑProviding a fast and efficient system