At Ethio Terit SACCOs, we believe in unlocking the potential of individuals and communities through access to smart, inclusive financial services. Whether you need a loan to start your business, grow your savings, or respond to a personal emergency, our cooperative offers the right tools and trusted support to help you thrive.
ንግድዎን ለመጀመር፣ ቁጠባዎን ለማሳደግ፣ ወይም ለግል ድንገተኛ አደጋ ምላሽ ለመስጠት ብድር ቢፈልጉ፣ የትብብር ስራችን እርስዎ እንዲበለጽጉ የታመነ ድጋፍን ያቀርባል።
ራዕይ
ለወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የመነሻ እና ንግድ ማስፋፊያ ካፒታል አቅርቦ ህልማቸውን እና ተስፋቸውን እውን በማድረግ የበለጸገ ማህበረሰብ ማየት።
ተልዕኮ
Promoting the members for better investment and enabling them to have their own equity by prospecting many new members and establishing robust & efficient savings collection and credit system
አላማ
1.የአባላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ መደበኛ እና የፍላጎት ቁጠባና የተለያዩ የብድር አገልግሎቶች በመስጠት፣ የኢንቨስትመንት አቅም በማጎልበት ጠንካራ የፋይናንስ ተቋም መፍጠር ነው፣
የፋይናንስ አገልግሎት አካታችነትን በማሳደግ፣ የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ክህሎትና የቁጠባ ባህልን በማዳበር የአባላትን በራስ የመተማመን አቅም ማጎልበት፣
3.ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ማህበሩ ትስስር እንዲፈጠር ማድረግ
4. የወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ስርዓት በመዘርጋት አባላትን መሰረት ያደረገ የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የኢንቨስትመንት አቅም ማጎልበት::
ምክንያቱም, የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/የህ/ስ/ማህበር አባላቶችን ወደ ተሻለ ኢንቨስትመንት በማሸጋገር የተሻለ ህይወትን እንዲኖሩ ስለምያደርግ ነው።
- የብድር አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር አባላት አዋጭነት ባለው የሥራ ዘርፍ ላይ እንዲማሩ በቂ የምክርና የስልጠና አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
- በዘርፉ ሙያዊ ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን ይዘን ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
- በማንኛውም ጊዜ እና ወቅት አባላት የፍላጎት ቁጠባ ወጪ የሚያደርጉበት አሰራር ዘርግተን አገልግሎት እየሰጠን በመሆኑ
- Providing a fast and efficient system
